Tag Archives: VOA

አወሊያና የቀጠለ ውዝግቡ

አወሊያና የቀጠለ ውዝግቡ የእሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የአወሊያ ኮሚቴ ለጥያቃዎችዎ መልስ ሰጥተዋል፡፡ በ ትዝታ በላቸው | ዋሽንግተን ዲ.ሲ. / አዲስ አበባ ዛሬም በአዲስ አበባው አወሊያ ተቋም ውስጥ ከስምንት መቶ ሺህ እስከ አንድ ሚሊዮን የሚደርስ ሰላማዊ ህዝባዊ ተቃውሞ ማካሄዱን የህዝቡን

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የአልቃይዳ ሕዋስ በኢትዮጵያ መገኘቱን አስታወቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የአልቃይዳ ሕዋስ በኢትዮጵያ መገኘቱን አስታወቁ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ አልቃይዳ ሕዋስ እና ስለ ደቡብ ተፈናቃዮች ጉዳይ ተናገሩ፡፡ በ እስክንድር ፍሬው | አዲስ አበባ ሕገ መንግሥቱን የሚፃረር የሃይማኖት አክራሪነት በእንጭጩ መቀጨት እንዳለበት የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ

በ60ኛው የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ኢትዮጵያውያኑ የኮሪያ ዘመቻ አርበኞች የክብር ዕውቅና ተሰጣቸው

በኮርያ ዘመቻ ከዓለም አቀፉ የጥምረት ኃይል ጎን ለተሰለፉ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ክብር የተሰናዳ ሥነ ሥርዓት እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ተካሄደ። ለኢትዮጵያውያኑ የኮርያ ዘማቾች ክብር የተሰናዳው ሥነ ሥርዓት የተከናወነው፥ በትላንትናው ዕለት በተካሄደው 60ኛው የኮርያ ጦርነት አርበኞች መታሰቢያ በዓል ላይ ነው። የዩናይትድ ስቴትስ

የፓርላማው የረቡዕ ውሎና የተጠቃሾች መልሶች

የፓርላማው የረቡዕ ውሎና የተጠቃሾች መልሶች “ምድረ ነውጠኛ … አመፅ ተቀሰቀሰ ብሎ ቋምጦ ነበር …” – መለስ ዜናዊ “አልቃይዳ ማለት እኛ የማናውቀው ድርጅት ነው” — ጠቅላይ ሚኒስሩ ከጠሯቸው አካባቢዎች በአንዱ የማኅበረሰብ መሪ “የፈጠራ ወሬ ማውራቱን ከቀጠለ የሌላ አገልጋይ መንግሥት ጋር ምንም

በደቡብ ክልል የተፈናቀሉ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው ጉዳይ እያነጋገረ ነው

በቅርቡ ከደቡብ ክልል ልዩ ሥሙ አባ ፈርዳ ከተባለው አካባቢው የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች የዛሬ ይዞታና ክልሉ የወሰደው እርምጃ፤ እንዲሁም የህጉ ዕይታ ይፈተሻል። ባሁኑ ወቅት እዚያው በሥፍራው የሚገኙ አርሶ አደሮች፥ አንድ ሁለቱን ጨምሮ ጉዳዩን የሚከታተለው የተቃዋሚው መኢአድ አንድ ተጠሪና የክልሉ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት

እሥልምና በኢትዮጵያና የሰሞኑ ውዝግብ

እሥልምና በኢትዮጵያና የሰሞኑ ውዝግብ በሰሞኑ የኢትዮጵያ የእሥልምና አስተሣሰቦች፣ ንግግሮችና ውዝግቦች እንዲሁም በአወሊያ ትምህርት ቤት ዙሪያ የሃይማኖቱ ምሁራን ለአድማጮች ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል፡፡ በ ትዝታ በላቸው | ዋሽንግተን ዲ.ሲ / አዲስ አበባ / አትላንታ በቅርቡ የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር የሙስሊም ትምህርት ቤት አወሊያን

ከደቡብ የተፈናቀሉ በአዲስ አበባ

ከደቡብ የተፈናቀሉ በአዲስ አበባ በተለይ ከአማራ ክልል ሄደው በደቡብ ክልል ጉራ ፈርዳ ይኖሩ የነበሩ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው በአካባቢው ባለሥልጣናት ሕገወጥ በመባላቸው የመሬት ይዞታዎቻቸውን እያስረከቡ ወደአዲስ አበባ መሰደዳቸውን ቀጥለዋል፡፡ በ እስክንድር ፍሬው | አዲስ አበባ በጉዳዩ ላይ መልስ እንዲሰጡን ለደቡብ ክልል

ለመምህራኑ አድማ የትምህርት ሚኒስቴር መልስ

ለመምህራኑ አድማ የትምህርት ሚኒስቴር መልስ መንግሥት ለመምህራን ያደረገው የደሞዝ ስኬል ማስተካከያ እንጂ የደሞዝ ጭማሪ አይደለም ሲል የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። በ እስክንድር ፍሬው | አዲስ አበባ “ባለሥልጣናት በቴሌቪዥን የገለፁትና የተደረገው ጭማሪ አይገናኝም” በሚል ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ ሥራ ካቆሙት መምህራን መካከል ዛሬም

የሽብር ክሥ ችሎት ሦስተኛ ቀን ውሎ

የሽብር ክሥ ችሎት ሦስተኛ ቀን ውሎ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተከሰሰባቸው ስብሰባዎችና መጣጥፎች ሁሉ ሕጋዊና ለሰላም የቆሙ ናቸው ሲል ቃሉን ሰጥቷል፡፡ መንግሥት አስቀድሞም ማስጠንቀቂያ ሰጥቶት እንደነበር ለችሎቱ አስታውሷል፡፡ በ መለስካቸው አምኃ / ፒተር ሃይንላይን | አዲስ አበባ አምስተኛ ተከሣሽ ክንፈሚካኤል ደበበ

ለመህራኑ አድማ የትምህርት ሚኒስቴር መልስ

ለመህራኑ አድማ የትምህርት ሚኒስቴር መልስ መንግሥት ለመምህራን ያደረገው የደሞዝ ስኬል ማስተካከያ እንጂ የደሞዝ ጭማሪ አይደለም ሲል የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። በ እስክንድር ፍሬው | አዲስ አበባ “ባለሥልጣናት በቴሌቪዥን የገለፁትና የተደረገው ጭማሪ አይገናኝም” በሚል ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ ሥራ ካቆሙት መምህራን መካከል ዛሬም