Tag Archives: Reporter
አብዛኞቹ የባዮፊውል ኩባንያዎች አገር ለቀው ወጥተዋል
- ስድስት ብቻ ቀርተዋል በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መጨረሻ ከባዮፊውል 1.6 ቢሊዮን ሊትር ከዕፅዋት ነዳጅ ለማምረት ቢታቀድም፣ በመስኩ ተሰማርተው የነበሩ የባዮፊውል አምራች ኩባንያዎች ውጤታማ ባለመሆን ከሥራው እየወጡ ነው፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ1997 ዓ.ም. ከዕፅዋት የሚገኝ ነዳጅን በአገር ውስጥ ለመጠቀምና ውጭ አገር
ታሪክ ይደገም ይሆን
እ.ኤ.አ በ2005 በአፍሪካ ኅብረትና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ስፖንሰርነት የተደረሰው ስምምነት በወቅቱ በሱዳን ለተከሰተው አጠቃላይ ቀውስ መድኃኒት ይሆናል ተብሎ በብዙዎች ተስፋ ተጥሎበት ነበር፡፡ በእርግጥ ባለፈው ዓመት ደቡብ ሱዳን በሰላማዊ መንገድ ተገንጥላ የዓለማችን 188ኛ ነፃ አገር ለመሆን ያበቃት የዚሁ ስምምነት ተፈጻሚነት
‹‹ሂድ ሲል አንደበቴ ቆይ ይላል አንጀቴ›› ወይስ ‹‹ቆይ ሲል አንደበቴ ሂድ ይላል አንጀቴ››
ዘፋኝ እከሌ ወይም እከሊት፣ አቀናባሪ እከሊት ወይም እከሌ ሳይባል ‹‹የኮፒ ራይት›› ገደብ ሳይደረግባቸው፣ በየቤቱ ሰው ለራሱ የሚያዜማቸውና ስሜቱን የሚገልጽባቸው ሁለት የተለያዩ ነጠላ ዜማዎች የተለቀቁ ይመስላል፡፡ አንዱ ነጠላ ዜማ በሕዝብ በኩል የሚዜም ነው፡፡ ‹‹ሂድ ሲል አንደበቴ ቆይ ይላል አንጀቴ›› የሚለው ነው፡፡
መንግሥት አራት ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ጠየቀ
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ለያዝነው በጀት ዓመት ለካፒታል በጀት ተጨማሪ አራት ቢሊዮን ብር በጀት ጠየቀ፡፡ ሦስት ቢሊዮን ብሩ ለኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ፕሮጀክቶች የሚውል ነው፡፡ ትናንት ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ለቋሚ ኮሚቴ የተመራው የፌዴራል መንግሥት የ2004 በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀት ግምገማና
የመጀመርያው የወርቅ ማጣሪያ ኩባንያ በግንባታ ላይ ነው
የማዕድን ሚኒስቴር ወርቅ በማጣራት ሥራ ላይ ለሚሰማራ ለመጀመርያው አገር በቀል ኩባንያ ፈቃድ መስጠቱንና የወርቅ ማጣሪያ ተቋሙ ወደ ሥራ ለመግባት የሚያስችለውን ግንባታ በመካሄድ ላይ እንደሆነ ገለጸ፡፡ ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ እንደሚያስረዳው፣ የወርቅ ማጣራት ሥራ ለመሥራት የመጀመርያውን ፈቃድ ወሳጅ የሆነው ዓባይ ወርቅ ማጣራት
የ150 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ሲሚንቶ ግዢ ዕቅድ ተሰረዘ
መንግሥት በዚህ ዓመት ወደ አገር ለማስገባት ካቀደው 400 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ሲሚንቶ ውስጥ የ150 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ሲሚንቶ ግዢ ዕቅዱን ሰረዘ፡፡ ቀደም ሲል ውል ውስጥ ባይገባ ኖሮ የ250 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ሲሚንቶ ግዢንም የመሰረዝ ዕቅድ እንደነበረው ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ቀደም ሲል
መንግሥትና ዳያስፖራው በቀጥታ የሚገናኙበት የውይይት መድረክ ተዘጋጀ
ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚገኙበትና ዳያስፖራው ችግሩን በግልጽና ፊት ለፊት የሚያስረዳበት የውይይት መድረክ ሚያዝያ 16 ቀን 2004 ዓ.ም. በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውይይት መድረኩን አስመልክቶ ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳያስፖራ ተሳትፎ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል
በከፍተኛ ሁኔታ ስትደበደብ በፌስቡክ የታየችው ሕፃን በድጋሚ ስትደበደብ ተገኘች
ከሦስት ሳምንታት በፊት በበርካታ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች በአያቷ ስትደበደብ የታየችው ሕፃን በድጋሚ ስትደበደብ ተገኘች፡፡ በወቅቱ በአሰቃቂ ሁኔታ ወ/ሮ ሐሊማት መሐመድ በተባሉት አያቷ ስትደበደብ የምትታየው ሕፃን፣ በድጋሚ ትናንትና ወሎ ሰፈር አካባቢ በወንድ አያቷ ተደብድባ ፖሊስ ጣቢያ መሄዷ ታውቋል፡፡ አያቷ ወሎ ሠፈር ካለው
‹‹የወደፊት መሪዎችን ከወዲሁ ማዘጋጀት ያስፈልጋል›› ታቦ ምቤኪ፣ የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
ማንዴላ ኢንስቲትዩሽን ፎር ዴቨሎፕመንት (ማይንድስ) የተባለውና በአፍሪካ አስተዳደር፣ ልማት፣ ባህልና የተለያዩ እሴቶች ላይ ለመምከርና ለተሻለ ልማትና አስተዳደር የሚበጅ የፖሊሲ ሐሳቦች ለማፍለቅ የተቋቋመው ፎረም በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ኮንፈረንስ በትናንትናው ዕለት አካሄደ፡፡ የፎረሙ ዓላማ የወደፊቱን የአፍሪካ መሪዎች ከወዲሁ ማዘጋጀት እንደሆነም ታውቋል፡፡ ማይንድስ ተብሎ
ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ የመድረክ አመራሮችን አነጋገሩ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኩማ ደመቅሳ ትናንት ማክሰኞ ሚያዚያ 8 ቀን 2004 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ከፍተኛ አመራሮችን ሕዝባዊ ስብሰባዎችን በተመለከተ አነጋገሩ፡፡ ከከንቲባ ኩማ ጋር የተነጋገሩት የመድረክ አመራሮች ዶ/ር ሞጋ ሶሬሳ፣ ዶ/ር መራራ ጉዲናና ኢንጂነር





