Tag Archives: DW
የአውሮፓው ኅብረትና ኤኮኖሚው
ኤኮኖሚው እንዲሚያንሠራራ ለማድረግ የሚያስችሉ አሠራሮች ናቸው ያላቸውን በመቀየስ ተጠናቋል። በዚህ ዓመት የመጀመሪያ በሆነው ስብሰባ፤ ባለፈው የመሪዎች ጉባዔ ተነስተው ውሳኔ በተሰጠባቸውና ችግር ለሚያጋጥማቸው አገሮችየሚደርስ የአውሮፓ ኤኮኖሚ ማረጋጊያ፤ European Stability Mechanism(ESM)የተሰኘውን የገንዘብ ተቋም ለመመሥረት በሚያስችለው ውል ላይ ከስምምነት ተደርሷል። የዚህ ተቋም ማቋቋሚያ
የኢሰመጉ አቤቱታና የችሎት ዉሎ
ከታህሳስ 29 ቀን 2002ዓ,ም ጀምሮ ከስምንት ሚሊዮን ብር በላይ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ እግድ የተጣለበት ኢሰመጉ፤ ህልዉናዉን እየተፈታተነዉ እንደሚገኝ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባ ጠቁሟል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ
የከተማ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት በአዲስ አበባ
የከተማዋን ከምስራቅ ምዕራብ ከሰሜን ደቡብ ይከፍላል የተባለዉ የመጀመሪያዉ የፕሮጀክቱ ክፍልም በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ተጠናቆ ተግባራዊ እንደሚሆን ኃላፊዎቹ መግለፃቸዉን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ
የኢትዮጵያ ጦር፥የሶማሊያ ፀጥታ፥የተመድ
እንደዘገቡት አንድ አጥፍቶ ጠፊ ቦምብ ያጨቀበትን መኪና እያሽከረከረ የኢትዮጵያ ወታደሮች ከሰፈሩበት ቅጥር ግቢ በራፍ ጋር አላታመዉ።አካባቢዉ ጋየ።ጢስ ጠለሱ የከተማይቱ ነዋሪዎች እንዳሉት ከሩቅ ይታይ ነበር። ማዕከላዊ ሶማሊያ በልደንወይን-ከተማን በሚቆጣጠረዉ የኢትዮጵያ ጦር ላይ አንድ አጥፍቶ ጠፊ ትናንት ባፈነዳዉ ቦምብ ከስድስት-እስከ አስር የሚደርሱ
ኢትዮጵያ ዉስጥ የታገቱት ሰዎችና አጋቾች
ሰሜን ምሥራቅ-ኢትዮጵያን ይጎበኙ የነበሩ አዉሮጳዉያንና አስጎብኚዎቻቸዉን የገደለ እና ያገተዉ ወገን ማንነት በዉል አልታወቀም።የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥታት መወነጃጀልም እንደቀጠለ ነዉ። እራሱን የአፋር አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ሕብረት ግንባር (አርዱፍ-በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ) የተሰኘዉ ቡድን ባወጣዉ መግለጫ ለእገታ-ግድያዉ ሐላፊነቱን ወስዷል።ቡድኑ የኢትዮጵያ መንግሥት ታጋቾቹን በሐይል ለማስለቅ እንዳይኖክርም አስጠንቅቋል።ኢትዮጵያ
ኖርዌይ 400 የኢትዮጵያ ስደተኞችን ወዳገራቸው ልትልክ ስለማቀዷ
ኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የሐገሪቱ መንግስት የጥገኝነት ጥያቄያቸውን ውድቅ ማድረጉን በመቃወም በተደጋጋሚ በአደባባይ ተቃውሞ ማድረጋቸው ይታወሳል። አሁን ደግሞ ኖርዌይ ስደተኞች ወደ አገራቸው የሚመለሱበት ስምምነት ከኢትዮጵያ ጋ መፈፀሟን እና 400 ስደተኞችን ልትመልስ እንደሆነ ተናግራለች። ልደት አበበ ከአንድ ስደተኛ እና የሚመለከተውን የመንግስት
18 ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ
18 ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መዲና አዲስ አበባ ላይ ዛሪ መጀመሩ ተመልክቶአል። በቻይና መንግስት ወጭ በታነጸዉ ግዙፍ ህንጻ ዉስጥ የተሰየሙት የህብረቱ አባላት ዛሪ የቤኒኑን ፕሪዝደንት ቶማስ ቦኒ ያዪን አዲሱ የህብረቱ ሊቀመንበር ሲሉ መምረጣቸዉ ታዉቋል። በጉባኤዉ ላይ እስከ አሁን ስንት
የኢትዮጵያ ጦር፥የሶማሊያ ፀጥታ፥የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
አጥፍቶ ጠፊዉን እንዳዘመተ ያስታወቀዉ አሸባብ ከሰላሳ በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮች መግደሉን አስታዉቆ ነበር። የኢትዮጵያ መንግሥት ሥለ ጥቃቱ እስካሁን በይፋ ያስታወቀዉ ነገር የለም። በሌላ በኩል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሶማሊያን ጉዳይ የሚከታተል ፅሕፈት ቤቱን ከናይሮቢ ወደ ሞቃዲሾ ማዞሩን ለሶማሊያ የሽግግር መንግሥት እንደ ፖለቲካ
የአፍቃሬ ናዚዎች እንቅስቃሴና የጀርመን መንግሥት እርምጃ
ጀርመን ውስጥ ከዛሬ 12 ዓመት በፊት አንስቶ እስከ ዛሬ 5 ዓመት ድረስ የውጭ ዝርያ ባላቸው ሰዎችና በአንድ ፖ ሊስ ላይ ለተፈፀሙ ግድያዎች ተጠያቂ የሆኑትን አፍቃሪ ናዚዎች ማወቅ ያልተቻለበትን ምከንያት የማያጣራ የፓርላማ ኮሚሽን እንደሚመሠረት በቅርቡ ይፋ ሆኗል። የጀርመን ካቢኔ በበኩሉ አፍቃሪ
በአሽባሪነት የተከሰሱት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች
ዛሬ አዲስ አበባ ያስቻለዉ ፍርድ ቤት ዳኛ በአንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ ባለሥልጣን አቶ አንዱአለም አራጌ፥ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በሃያ-አራት ተጠርጣሪዎች ላይ የተመሠረተዉን ክስ በንባብ አሰምተዋል።ችሎቱ ክሱን ካሰማ በሕዋላ ለየካቲት ሃያ-ሰባት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።ሥለ ችሎቱ ሒደት ነጋሸ መሐመድ ከጌታቸዉ





