Tag Archives: Abu
ወገኖቻችንን ለማስፈታት የተጠራ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በጄኔቭ
ወያኔ ኢህአዴግ : — · ዋልድባ ገዳምን ጨምሮ በሁሉም የእምነት ተቋማት ላይ እያካሄደ ያለውን ጣልቃ ገብነት በመቃወም ፣ · የሽብርተኝነት ታርጋ እየለጠፈ በንጹሐን ዜጎች ላይ የሚያካሄደውን አፈናና የመብት ረገጣ በመቃወም ፣ · የዜጎችን ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ መብት በመገደብ በሕዝባችን ላይ
ከተገኘ ነውጠኛ ሊሆን ነው ቃተኛ !!ዳዊት አበበ
ይድረስ ላስጠራዥ – መለስ ዜናዊ ከተጠራዥ ስደተኛ – ዳዊት አበበ / ኦስሎ ኖርዌይ በሽተኛ – የማስታወስ ችሎታዬ ከጠፋ ሰነባብቷል ፣አንዳንድ ጊዜ በመንገድ ላይ ሆኘ ሳለሁ ከቤቴ ተነስቼ ወደ ቢሮዬ መሄዴን ? ፣ ወይ ደግሞ ከቢሮዬ ወጥቼ ወደ ቤቴ መመለሴን እስከማላውቅበት
ይድረስ ለመስፍን ባሪያው – መለስንና ጳውሎስን ለምን ለየሃቸው? በይሄይስ አእምሮ
ይህ ጦማር የተጻፈበት ዕለት 14/8/2004ዓ.ም፡፡ ‹ኢትዮፒካሊንክ› በሚሰኝ አዝናኝ ፕሮግራሙ ይበልጥ የሚታወቅ ኤፌ’ም 98.1 እሚባል ሬዲዮ አለ – አዲስ አበባ፡፡ በሬዲዮ ፋና ሥር በፕሮፓጋንዳው ግምባር ተኮልኩለው በወያኔው በሬ ወለደ ቱሪናፋና በግድባዊው ዘመነኛ ፈሊጥ የላም አለኝ በሰማይ ቀቢፀ ተስፋ ሕዝቡን እያደነዘዙ የኢሕአዲግን
በቴዲ አፍሮ “ጥቁር ሰው” ውስጥ የተዛባ የታሪክ ግድፈት የለም (በከፍያለው ፈንቴ)
ማንኛውም የኪነጥበብ ስራ ለህዝብ ሲቀርብ ከባለሙያም ሂስ ፣ ከታዳሚ ደግሞ አስተያየት መሰጠቱ የሚጠበቅ ነው። ሆኖም ግን የግለሰቦች አስተያየት ፣ ከአስተያየትነት አልፎ ሄዶ ፣ ተጠባቢውን በመናቅ የጥበብ ስራውን አፍርሶ እንዲሰራ ለመጠቆም መሞከር ፣ እጅግ ከጥበብ አለም ከራቀ ሰው ብቻ የሚደረግ ድፈረት
“ሰብዓዊነትም” ጀግንነት ይጠይቃል! “ምንም ይዛችሁ ስላልመጣችሁ ምንም ይዛችሁ አትሄዱም” (አኢጋን)
ከደቡብ የኢትዮጵያ ክፍል ቤንች ማጂ ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች በክልሉ አመራሮች ትዕዛዝ እንዲፈናቀሉ በተወሰነባቸው 78ሺህ በሚጠጉ የአማራ ተወላጆችና ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ለዓመታት ከኖሩበት ቀዬ በኃይል እንዲወጡ ተደርገው መግቢያ በማጣት እየተንገላቱ በሚገኙት ወገኖች ላይ እየደረሰ የሚገኘውን ግፍ፣ መከራ፣ ስቃይና እንግልት ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ





