Monthly Archives: January 2012
Ethiopia farm evictions could jeopardize aid
Millions of dollars in Canadian aid to Ethiopia could be under the microscope following reports tens of thousands of indigenous people are being forcibly relocated to make room for large, foreign-run farming operations. The African nation is the third- largest
International Fair of Khartoum 29th Round Kicks-off
International Fair of Khartoum 29th Round Kicks-off Muawiya El-Bireir Group of Companies Muawiya El-Bireir Group of Companies is one of firms that are greatly contributing to Sudan economy. The group is one of giant industrial institutions in East Africa with
Somalia: Colonialism to Independence to Dictatorship, 1840-1976
Editor’s Note: This post is a brief history, intended to provide a contextual background for understanding the complex issues that the Enough Project works on. It is part of the series Enough 101. Acronyms to Know: SRSP – Somali Revolutionary
ፍትህ ጋዜጣ ርዕስ አንቀጽ – በኤርትራ ጉዳይ መመካከር ያስፈልጋል
የአለም አቀፍ ግንኙነት ፖለቲካን የሚያጠኑ ምሁራን በሁለት ሀገራት መካከል ስለሚኖር ግንኙነት ሲገልፁ እንዲህ ይላሉ ‹‹በአለም አቀፍ መድረክ ዘላቂ ወዳጅም ይሁን ዘላቂ ጠላት የለም›› ፡፡ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በአንድ የታሪክ አጋጣሚ በተመሳሳይ ስም በአንድ ገዢ የሚተዳደሩ አንድ ወጥ በሆነ የፖለቲካ ስርዓት ማዕቀፍ
ፍትህ – የፍትህ ጋዜጣ ከወቅታዊ ዘገባዎቿ ጋር
የፍትህ ጋዜጣ አገር ዉስጥ የምትታተም ነጻ ጋዜጣ ናት። የፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ርዮት አለሙ ፣ የፍትህ ጋዜጣ ዘጋቢ ሂሩት ክፍሌ፣ ለአሥራ አራት እና ለአሥራ ዘጠኝ አመታት ኢሰብዓዊና ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ መሰረተ ቢስ በሆነ የሽብር ተግባር ተሰማርታችኋል በሚል በቃሊቲ እሥር ቤት
ግሎባል ፈንድ ዘንድሮ የለም
ግሎባል ፈንድ ዘንድሮ የለም የግሎባል ፈንድ 11ኛው ዙር እንዲቋረጥ ለጋሾቹ ወስነዋል፡፡ በ ጆ ዲ ካፕዋ / ሰሎሞን አባተ | ዋሽንግተን ዲ.ሲ. ኤድስን፣ ሣምባ ነቀርሣንና ወባን ለመዋጋት የተመሠረተው ግሎባል ፈንድ አሥረኛ ዓመቱን እነሆ አከበረ፡፡ በዚህ ዕድሜው ታዲያ የሕክምና የመከላከልና የእንክብካቤ መርኃግብሮችን
የአፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል
የአፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል በአፍሪካ ሕዝቦች ላይ የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን የሚያስታውስ መታሰቢያ የመሠረት ድንጋይ ተጣለ። በ መለስካቸው አምኃ | አዲስ አበባ አዲሱ የአፍሪካ ኅብረት ሕንፃ በተሠራበት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚታነፀው መታሰቢያ ትኩረት አፍሪካዊያን መንግሥታት በሕዝቦቻቸው ላይ የፈፀሙትን በደል ማስታወስ
የአፍሪካና የቻይና ወዳጅነት
የአፍሪካና የቻይና ወዳጅነት አፍሪካ ከነበረችበት ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ የተነሣች መሆኑን የተናገሩ የአህጉሪቱ መሪዎች ቻይና ያደረገችውን አስተዋፅዖ አድንቀዋል። በ እስክንድር ፍሬው | አዲስ አበባ ሁለት መቶ ሚሊየን ዶላር ከወጣበት አዲስ ሕንፃ ምረቃ እስከ አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ስብሰባ በነበሩ ሥነ-ሥርዓቶች የቻይና ተወካዮች





